0
0
Read Time:20 Second
በደቡብ ክልል የአማሮ ወረዳ ነዋሪዎች ባለፉት 4 ቀናት ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ በሚነሱ የኦነግ ታጣቂዎች ጥቃት እየተፈጸመባቸው መሆኑን ተናገሩ።
በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች ተዘዋውሮ ያናገራቸው የማለዳ ታይምስ ሪፖርተር እንደገለጠው በአልታወቁ ግለሰቦች በአሳቻ ሰአት እየመጡ ሰዎችን እንደሚገድሉ ፣ንብረቶቻቸውን እንደሚወርሱ እና ቀሪውን በእሳት እንደሚያጋዩት ጠቁⶁል ።
በዚህም ሁኔታ መንግስትን የድረሱልኝ ጥያቄ ማቅረባቸውን እና እስከአሁንም ምላሹ ፈጣን ባይሆንም በአካባቢው ማህበረሰብ እርዳታ ገሚሶቹን ማሸሻቸውን ጠቁመዋል ብሎአል የማለዳ ሪፖርተር።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating