0
0
Read Time:27 Second
በጠቅላይ ሚንስትር አብይ ቢሮ በኩል የሚመራው የመገናኛ ብዙሃን ቃል አቀባይ በዛሬው እለት በትዊተር ገሹ ላይ እንዳሰፈረው ከሆነ የጠቅላይ ሚንስትሩን አጠቃላይ ፣ወቅታዊም ሆነ እለታዊ ጉዳዮች ለመከታተል የሚያስችል ዌብሳይት መስራቱን ጠቁሟል፡፡
በተለይም በአሁን ሰአት ሶሻል ሚዲያው የሚያቀርበውን የተዛባ መረጃ ለመቀነስ ይረዳ ዘንድ እና ትክክለኛ መረጃ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ ለማግኘት ይረዳል ተብሎአል፣ ከዚያም ባሻገር ማንኛውም ሰው ለጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ሊያቀርበው የሚችለውን ማናቸውንም አወንታዊ እና አሉታዊ አስተያየቶችን ለመቀበል ይረዳልም ተብሎአል፡፡ ዌብሳይቱ በከፊል ያለቀ ሲሆን በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለህዝብ አገልግሎት እንደሚቀርብም የጠቅላይ ሚንስትሩ ቃል አቀባይ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ትዊተር ላይ ተመርኩዘው መላካቸው ይታወቃል፡፡
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating