0
0
Read Time:34 Second
በአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የተገነባው አንቴክስ ጨርቃጨርክ ፋብሪካ መጠናቀቁን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አቶ ፍሹም አረጋ ጠቆሙ፡፡ እንደእርሳቸው አገላለሽ ከሆነ ፋብሪካው ወደ ውጭ ሃገር ኤክስፖርት የሚያደርጉ ምርቶችን የሚያመርት እና ለውጭ ገበያ የሚያቀርብ ልዩ ቴክኖሎጂ የተሞላበት ድርጅት እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡
በዚህ ድርጅት ውስጥ ከአንድ ሺህ አመስት መቶ በላይ የጉልበት ሰራተኞችን አሰማርቶ ለመቀጠር መሰጋጀቱን የጠቆሙ ሲሆን ፣ሰራተኞቹን በሶስት ወር ጊዜያት ውስጥ የስራ ሁኔታውን በማሰልጠን ውደ ምርት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ሊገቡ እንደሚችሉ ጠቁመዋል፡፡
ይህም ሲሆን ወደ ውጭ ሃገር የሚላከውን የቸርቃጨርቅ ምርት ዋጋ ከፍ እንደሚያደርገው የተጠቆመ ሲሆን የአቅርቦቱንም አድማስ ያሰፋዋል ሲሉም አክለው ገልጠዋል፡፡ ለሃገራችን የሚሰጠው እመርታም ከፍተኛ እንደሆነ በተጨባጭ ማስረጃ ሲጠቅሱ የተጣራ የውጭ ሃገር ግብይትን ለማስፋት የሚያስችል አዳዲስ ዘዴዎችንም ለመዘርጋት ያመቸናል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ይህ የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ነው !!
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating