ሜቴክ የሰወረው ሌላ ስምንት ቢሊየን ብር አልተገኘም

ሜቴክ ለህዳሴው ግድብና ሌሎች ግንባታዎች 8 ቢሊየን ብር ለንግድ ባንክ ሳይከፍል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ተያዥነት ሰውሮታል። ገንዘቡ የት ገባ? የሚለውን የሚመልስ አልተገኘም። በጉዳዩ ላይ ያለንን መረጃ አሰናድተናል ዋዜማ ራዲዮ- ብዙው ነገር የተፈጸመው በ2008 ዓ.ም ነው።የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የህዳሴውን ግድብ ፕሮጀክትና ሌሎች የግንባታ ውል የወሰደባቸው ፕሮጀክቶች የክፍያ አካል የሆነውን ስምንት ቢሊየን ብር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ … Continue reading ሜቴክ የሰወረው ሌላ ስምንት ቢሊየን ብር አልተገኘም