እንደ ጤና ሚንስትሩ ዶክተር አሚር አማን ገለፃ ከሆነ በዛሬው እለት የጤና ሚኒስቴር የ6ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ዛሬ ተጀምሯል ሲሉ ገልፀዋል :: ግምገማው ትኩረት ያደረገው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የ100ቀን እቅድ፥ የትኩረት አቅጣጫዎች (flagship initiatives) እና የ6 ወር ዋና ዋና ተግባራት ላይ ነው::
የኢትዮጵያ የመድሀኒት እና ጤና ጥበቃ መስሪያቤት አሰራር ኀሰላ ቀር ከመሆኑም ባሻገር በአፍሪካ በህክምና እጦት እና በባለሙያዎች እውቀት ማነስ በሚጠፋው ነፍስ የኢትዮጵያ ዶክተሮች ግንባር ቀደም እንደሚወስዱ በሁለትሺህ አስራ ሰባት የአለም አቀፍ የህክምና ባለሙያዎች ቦርድ ያጠናው ሪፖርት ይገልጣል ።
ይህን ተከትሎ በሚንስትር መስሪያቤቱ የስራ ማሻሻያ ዘዴዎችን ለማቅረብ መዘጋጀቱን እና እቅዱን በተግባር ለመፈፀም ማቀዱን የሚንስትር መስሪያቤቱ የገለጠው። ማለዳ ታይምስ
በዚህ ሁኔታ ላይ ይከናወናሉ ተብለው ከታሰቡት ጥቂቶቹ የቀዶ ህክምነና ወረፋን መቀነስ በ60% በአዲስ አበባ አካባቢ
ማህበር አቀፍ የመደህንን አገልግሎት የሚሰጡ ቅርንጫፎችን መክፈት ከ360 ወደ 441 የሚደርሱ ወረዳዎች ወስጥ በስፈት በማሳደግ መንቀሳቀስ 1,217,093 ለሚሆኑ አባ ወራወች እና እማወራዎች የጤናሽፋን ለመስጠት መዘጋጀት።
ጥራቱን የጠበቀ እና ፈዋሽነቱን ያረጋገጡ መደሀኒቶችን በሚፈለገው መጠን መድሀኒቱን ለማህበረሰቡ ለማዳረስ መጣር፣ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ እና ሌሎች መጠነ ሰፊ ዝርዝር ያላቸውን ሀሳቦች ይዞ ቀርቧል ።
ይህ የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ነው!

Average Rating