0
0
Read Time:21 Second
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ አመት የስራ ዘመን 14 መደበኛ ስብሰባው የእርቀ ሰላም ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ:: ምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የህግ የእርቀ ሰላም ኮሚቴ ለማቋቋም ያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በ1 ድምፅ ታቅቦ በ1 ተቃውሞ በአብላጫ ድምጽ አፅድቆታል:: በሀገሪቱ ለበርካታ አመታት በተለያዩ ማህበረሰባዊና ፖለቲካዊ ግጭቶች ምክንያት በህዝቦች መካከል የተደራረቡ የቁርሾ ስሜችን ለማከም እውቅ እንዲኖር ለማድረግ የሚሰራ መሆኑ ተገልጿል::
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating