www.maledatimes.com የኦፌኮ አመራር ከአብይ አስተዳደር እንዲስማሙ ተጠየቀ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የኦፌኮ አመራር ከአብይ አስተዳደር እንዲስማሙ ተጠየቀ!

By   /   January 10, 2019  /   Comments Off on የኦፌኮ አመራር ከአብይ አስተዳደር እንዲስማሙ ተጠየቀ!

    Print       Email
0 0
Read Time:36 Second

‹‹ኦሮሚያ አሁን ያለበት ሁኔታ ኦፌኮን ያሳስባል›› በሚል ርዕስ ታኅሣሥ 23 መግለጫን ያወጣው
የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) በኦዴፓና በኦነግ መካከል ያለው ውጥረት ሕዝብን ዋጋ እያስከፈለ መሆኑን አመልከቷል።
በሁለቱ ወገኖች አለመግባባት ኦሮሚያ ክልል ላይ የተለያዩ ችግሮች እየደረሱ የሰው ሕይወትም እየጠፋ ነው ያለው መግለጫው በቅርቡ በምዕራብ ጉጂ ዞን ፊንጫኣ አከባቢ የመንግሥት ኃይሎች እንደሚሆኑ በሚታመኑ አካላት በተተኮሰ ከባድ መሳሪያ የ13 ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ለአብነት በሚል አንስቷል።
እያጋጠሙ ያሉ ችግሮች እንዳይቀጥሉ መንግሥትና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አለመግባባታቸውን አስቸኳይ እንዲፈቱና ‹‹በሕዝቡ ውስጥ ተሰራጭተው የሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላትንና ታጣቂ ኃይሎችን ከሕዝቡ መሀከል እንዲስቡ አጥብቆ ይጠይቃል›› ሲልም ጠይቋል።
በመንግሥትና በኦነግ መካካል ያለው ስምምነት ለሕዝብ ይፋ እንዲሆንና እንዲተገበርም ኦፌኮ አሳስቧል።
ገዥዉ ፓርቲ የኢትዮጵያን ችግር ለብቻው እንደማይፈታ በመጥቀስም ‹‹የሚመለከታቸው ዋና ዋና አካላት ሁሉ የሚሳተፉበት ብሔራዊ የአንድነት መንግሥት እንዲቋቋም ደግመን እንጠይቃለን›› ሲልም አክሏል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on January 10, 2019
  • By:
  • Last Modified: January 10, 2019 @ 4:30 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar