www.maledatimes.com ሰበር ዜና አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ሰበር ዜና አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ

By   /   January 11, 2019  /   Comments Off on ሰበር ዜና አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ

    Print       Email
0 0
Read Time:15 Second

አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ
አቶ ኤርሚያስ አመልጋ

የአክሰስ ሪል ስቴትና የዘመን ባንክ መሥራች አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሥረኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ጥር 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ቀረቡ፡፡

አቶ ኤርሚያስ ፍርድ ቤት የቀረቡት ለብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በሸጡት የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል ጋር በተገናኘ መሆኑ ታውቋል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on January 11, 2019
  • By:
  • Last Modified: January 11, 2019 @ 2:45 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar