በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ኦሮሚያ በ6 ከተሞች 11 ባንኮች “የኦነግ” በታጣቂዎች ነን በሚሉ ተዘርፈዋል። ከተዘረፉት መካከል:
✔ በቀቤ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤
✔ በመቻራ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣
✔ በጋባ ሮቢ ከተማ – የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
✔ በጉሊሶ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ እና የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ፤
✔ በኢናንጎ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፤
✔ በጫንቃ ከተማ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ ኦሮሚያ በ6 ከተሞች 11 ባንኮች በታጣቂዎች ተዘርፈዋል። ከተዘረፉት መካከል በቀቤ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤ በመቻራ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በጋባ ሮቢ ከተማ የኦሮሚያ ህብረትስራ ባንክ ይገኙበታል። እንዲሁም በጉሊሶ ከተማ ንግድ ባንክ፣ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ እና የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ፤ በኢናንጎ ከተማ ንግድ ባንክና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፤ በጫንቃ ከተማ ንግድ ባንክ እና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ተዘርፈዋል።
የተዘረፉ ሲሆን የገንዘቡ መጠን እስካሁን አልታወቀም። በአዲስ አበባ ተቀምጠው የኦነግ ሃይልን በዘረፋ የሚያሰማሩት አቶ ዳውድ ኢብሳ በፍርድ እንዲጠየቁ የባንኮች አስተዳደር ለጠቅላይ ሚንስትሩ ደብዳቤ ሊጽፍ እንደተስማማ ታውቋል ፡፤ በዚህም መሰረት እንደሚታወቀው አቶ ዳውድ ኢብሳ ከመራሹ ህወሃት ጋር በመተባበር የዜጎችን ሃብት እና ንብረት በመዝረፍ እና ህይወትን በመቅጠፍ ወንጀል ተጠያቂ እንደሚሆን ባለፉት ሳምንታት መገለጹ ይታወሳል። በዚህ ሁኔታ ዛሬ ነገ ሳይባል አቶ ዳውድ ኢብሳ ከተቀመጡበት ሆቴል ታድነው ተይዘው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው የሚል ከፍተኛ ወቀሳ በመንግስት ላይ እየተሰነዘረበት ይገኛል።
Average Rating