0
0
Read Time:19 Second
በሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተከሰቱ ላሉት ዘርፈ ብዙ ችግሮች መፍትሄ ይሆናል ብሎ መንግሥት ያቀፈ በመከላከያ ሰራዊት የሚመራ ኮማንድ ፖስት ሊያቋቁም መሆኑን አስታወቀ::
የሀገር መከላከያ ሚንስትሯ ኢንጅነር አይሻ መሐመድ ለፓርላማው እንደገለፁት በክልሎች ጥያቄ ፀጥታ ወደ ደፈረሰባቸው አካባቢዎች የገባው የመከላከያ ሰራዊት የሕዝቡን ደህንነት ለማስጠበቅ በሙሉ ኃይሉ እየሠራና ሀገራዊ ግዴታውን እየተወጣ መሆኑን ገልጸው፣ ኅብረተሰቡም ከመንግሥት ጎን በመቆም ተባብረን የሀገራችንን ሰላም እናስከብር ብለዋል::
ምንጭ ግዮን መጽሄት
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating