0
0
Read Time:25 Second
በቅርቡ በበርካታ የኢትዮጵያ ክልሎች ብዙ የፀጥታ መደፍረሶች ይስተዋላሉ:: ከነዚህ ክልሎች ውስጥ አንዱ በነበረው የቤንሻንጉል ጉምዝና በኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎች ተከስቶ የነበረ መሆኑ ይታወሳል:: በመሆኑም የእነዚህን አካባቢዎች ሰላም ለመመለስ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት በታጠቁ ኃይሎች ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ መደፍረስ የተጠረጠሩ 171 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስረድተዋል::
የታጠቀው ኃይል ለግድያና ሌሎች ጥፋቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩ 49 ክላሽንኮቭ ጠበመንጃዎችና 1ሺህ 31 የተለያዩ ጥይቶች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ገልፀዋል::
ከዚህ በተጨማሪ ግለሰቦች በሕገ ወጥ መንገድ ሲያንቀሳቅሱት የነበሩ 1.9 ሚሊየን ብር እና 12 ሺህ የአሜሪካ ዶላር መያዙን ኮማንድ ፖስቱ ገልጿል::
ግዮን መጽሄት
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating