0
0
Read Time:27 Second
የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገ/ሚካኤል ጥር 1 በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ
የትግራይ ሕዝብ ሕጋዊ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ሳይረበሽ በልማቱ ላይ እንዲያተኩር
አሳሰቡ::
የክልሉ ሕዝብ የመከላከያ ሰራዊት ከቦታ ወደ ቦታ መንቀሳቀስ ሕጋዊና ኃላፊነቱን ለመወጣት የሚያስችል ነው
ብለዋል:: ስለሆነም ይህንን በመረዳት ያለ ምንም መረበሽ የልማት ሥራውን እንዲቀጥልና የሕገ መንግሥት ይከበርልን ጥያቄ እራሱ ከማክበር የሚደምር መሆኑንም ጠቅሰዋል::
የክልሉን ሰላምና ፀጥታ የማስከበር ጉዳይም ሕዝቡ በፈጠረው አደረጃጀት አንድነቱን ማስቀጠል እንደሚኖርበትና
የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግሥታት ባደረጉት የጋራ ስምምነት የሁመራ- ኦምነሀጆር መንገድ መከፈትም ለሁለቱ ሕዝቦች ግንኙነት ጠቃሚ እንደሆነ ገልፀዋል::
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating