አዲስ አበባን እየፈተኑ ያሉ ወንጀሎች በስንታየሁ አባተ

ቦታው ፒያሳ ሠዓሊ ግብረክርስቶስ ሰለሞን በላቸው የጥበባት ሱቅ አጠገብ ነው። አንዲት ትነሽ በላሜራ የተሰራችና ቢጫ በጥቁር የተቀባች ክፍል ትታያለች። ወደ ውስጥ ሲገቡም ክፍሏ ኹለት በኹለት ካሬ እንኳን እንደማትሞላ ይረዳሉ። በአንጻሩ ጠባብ የሚለው ቃል የማይገልጻት ክፍል አንድ ወንበርና አሮጌ ጠረጴዛ እንድትይዝ ተፈርዶባታል። ይህ አልበቃ ብሎም ለ12 ሰዎች በቢሮነት እንድታገለግል ኃላፊነት የተጣለባት ክፍል እንድትሆን ተገድዳለች። ዕለቱ ረቡዕ … Continue reading አዲስ አበባን እየፈተኑ ያሉ ወንጀሎች በስንታየሁ አባተ