www.maledatimes.com ፖሊስ በእነ አቶ አብዲ መሐመድ ላይ ሲያደርግ የቆየውን ምርመራ ማጠናቀቁን አስታወቀ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ፖሊስ በእነ አቶ አብዲ መሐመድ ላይ ሲያደርግ የቆየውን ምርመራ ማጠናቀቁን አስታወቀ

By   /   January 19, 2019  /   Comments Off on ፖሊስ በእነ አቶ አብዲ መሐመድ ላይ ሲያደርግ የቆየውን ምርመራ ማጠናቀቁን አስታወቀ

    Print       Email
0 0
Read Time:22 Second

ፖሊስ በእነ አቶ አብዲ መሐመድ ላይ ሲያደርግ የቆየውን ምርመራ ማጠናቀቁን አስታወቀ
አቶ አብዲ መሐመድ (አብዲ ኢሌ)

ፖሊስ በቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ (አብዲ ኢሌ)፣ ራሕማ መሐመድና ፈርሃን ጣሂር ላይ ሲያደርግ የቆየውን ምርመራ አጠናቅቆ መዝገቡን ለጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ማስተላለፉን ዛሬ ዓርብ ጥር 10 ቀን 2011 ዓ.ም. ለፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡

መዝገቡን እንደተቀበለ ለፍርድ ቤቱ ያስታወቀው ዓቃቤ ሕግ ክስ ለመመሥረት የ15 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ቢጠይቅም፣ የተጠርጣሪዎቹ ጠበቆች ተቃውሞ አሰምተዋል፡፡ ፍርድ ቤቱም የ13 ቀናት የክስ መመሥረቻ ጊዜ ፈቅዶ ለጥር 24 ቀን 2011 ዓ.ም. ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on January 19, 2019
  • By:
  • Last Modified: January 19, 2019 @ 12:09 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar