በአረብ አገራት የሚኖሩት ኢትዮጵያን ሴቶች ስቃይ እና መከራ በአረብ አገራት ዜጎች ብቻም ሳይሆን በእራሳችንም ዜጎች ከፍተኛ ጥቃት እየደረሰብን ይገኛል ፣ዋነኛውም በኤምባሲ ሰራተኞች ሲሆን በአልተገባ ነገሮች ገንዘቦችን ይወስዱብናል ፣ ምንም አይነት ስራ አይሰሩልንም እኛንም ወክለው ምንም የሚናገሩትም የለም ሆኖም ተቋርቋሪ መስለው ዛሬ በአረብ አገራት በምንገኘው ኢትዮጵያን ሴቶች ስም የተሰራው ፊል በሁላችንም ሳንወድ በግዳጅ በተዘረፍነው ገንዘብ ሲሆን ከዚያም ባሻጘር፡የተሰራው፡ታሪክ፡ ደራሲ ነኝ ብላ የተናገረችው ወይዘሮ እስከዳር የእራሷ፡ሳይሆን፡ከሰው፡ወስዳ፡፡በማጭበርበር ከአንድ ምስኪን ደሃ ኢትዮጵያዊ የተነጠቀ ነው ሲሉ በአረብ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖች ገልጠዋል፨፡
እኛ፡ፍትህ እንሻለን ለኛ፡ፍትህ የሚሆነን የዚህችን አጭበርባሪ ሴትዮ ፊልም ማንም ሰው እንዳያይ ብቻ ነው ፣ ይሄም ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ቤት ወደ አረብ አገር ያለሄደች ሴት ልጅ የለችም የልጆቻችሁን ደም ነው የመጠጠችው ፣ ይህንን ምግባሯን ደግሞ ህዝብ መስክሮ እውነታውን ማውጣት አለባት ለፍትህም መቅረብ ይገባታል እኛም ነጻ፡እንወጣለን ሲሉ ገልጠዋል፡፡በሌላም፡በኹል፡የፍካት ግሩፕ አባል የሆነችው ሰላም በፌስቡክ ገጿ ይህንን አስፍራለች ።እኛም በስልክ ያናገርናቸውም ሰዎች እንዳሉ የገለጹልን የዚህችን ሴት ክፋት እና የዘረፋ ቴክኒክ እንደሆነ ነው ኤልሳ የተባለች ኢትዮጵያዊን በግፍ ያሳሰረች እና ሌሎችንም ብዙ ዜጎችን ለመከራ የዳረገች ናት ሲሉ፡ጠቁመዋል ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating