www.maledatimes.com በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ወደ ጎዳና ላይ የወደቁ ማህበረሰቦችን ለማንሳት ዝግጅት ተጀመረ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ወደ ጎዳና ላይ የወደቁ ማህበረሰቦችን ለማንሳት ዝግጅት ተጀመረ

By   /   January 29, 2019  /   Comments Off on በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ወደ ጎዳና ላይ የወደቁ ማህበረሰቦችን ለማንሳት ዝግጅት ተጀመረ

    Print       Email
0 0
Read Time:53 Second

ኑሮ ካሉ መቃብር ይሞቃል፤ ያሉት ከንቲባ ታከለ ኡማ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት ከሆነ “
==================
አዲስ አበባችን ከድሃ እስከ ሃብትም፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የሚኖሩበትና “ኑሮአቸውን ” በአቅማቸው ልክ የሚገፉበት ከተማ ናት። 
ዛሬ ጠዋት በከተማችን ጎዳናዎች ላይ ካሉት ጎዳና ተዳዳሪዎች ጋር የቁርስና ውይይት ጊዜ ነበረን። 
ወደ ማገገሚያ ማዕከል የማስገባት ሥራዎችን በኣንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል። ” ብለዋል።

ተጠሪነቱ ለኘሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኩል የሆነው ይሄው ትልቅ ፕሮግራም የተለያዩ አርቲስቶች የተሳተፉበት እንደሆነ ተገልጧል ። ለምሳሌም የመድረክ እና ፊልም ተዋናይ ሃረገወይን አሰፋ፣ ደራሲ እና ተርጓሚ አዜብ ወርቁ የግጥም እና ዜማ አብርሃም ወልዴ፣እንዲሁም ድምጻዊ‹፡ጝጥም እና ዜማ ደራሲ ቴዲ አፍሮ ሌሎችም ታዋቂ ሰዎች የተሳተፉበት ይሄው ትልቅ አላማ በአዲስ አበባ በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት መጀመሩን ተገልጧል። በ6400 የአጭር መልእክት መላኪያ መሳሪያ በመጠቀም መልእክቶች ሲያሰራጩ እንደነበርም ከአዜብ ወርቁ ፌስቡክ የተረዳነው መልእክት ያስረዳል። ”
እኛ 6400 ላይ መልዕክት ልከናል። 
ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ወገን ወዳዶች በሙሉ በተንቀሳቃሽ ስልካችሁ በ6400 ላይ የወደዳችሁትን መልዕክት ወይም ቃል ላኩ። 
እመኑኝ በምላሹ ትረካላችሁ!  ” አዜብ ወርቁ

በሃገራችን ላይ ለሚደረጉ የጋራ ለውጥ፡የማለዳ፡ታይምስ፡መረጃ፡ማእከል፡አስፈላጊውን፡ለማድረግ፡ዝግጁ፡ሲሆን፡ህብረተሰቦችንም፡በማስተባበር፡እና፡በጋራ፡ለልማት፡ለማስኬድ፡የጋራ ትረታችንን ይጠይቃል።

Image may contain: 7 people, including Azeb Worku and Abraham Wolde Balageru, people sitting, table and indoor

Image may contain: 9 people, people smiling, people sitting, people standing and child

ከንቲባ ታከለ ኡማ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ምግብ ሲያቀርቡላቸው !!
ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል

Image may contain: 1 person, outdoor

Image may contain: 5 people, people standing, people sitting, outdoor and food

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on January 29, 2019
  • By:
  • Last Modified: January 29, 2019 @ 3:43 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar