“የተያዝኩበትን ምክንያት አላወኩም“ ያሉት የደህንነት አባል ይግባኝ እንዲጠይቁ ተፈቀደላቸው

ከሰብኣዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ በነጎህ አጽብሃ መዝገብ ጉዳየችው እየታየ ከሚገኙ 33 ሰዎች መካከል 14ኛ ተጠርጣሪ የሆኑት ግለሰብ የፌድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት ጉዳዬን በሚገባ እየተመለከተልኝ አይደለም በሚል ቅሬታቸውን አሰሙ። ሰይፈ በላይ የተባሉት ተጠርጣሪ ቅሬታቸውን ያሰሙት ረቡዕ፣ ጥር 16 በመዝገቡ ከአንድ እስከ ዐሥራ ስድስት የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ጉዳያቸው በታየበት ዕለት ነው። ተጠርጣሪው … Continue reading “የተያዝኩበትን ምክንያት አላወኩም“ ያሉት የደህንነት አባል ይግባኝ እንዲጠይቁ ተፈቀደላቸው