0
0
Read Time:32 Second
በትላንትናው እለት የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 max ላይ ተሳፋሪ የነበሩት ኢትዮጵያውያኖች ከሃያ እንደሚበልጡ ተገልጿል ። በዩኤን ውስጥ የሚሰሩ አስተርጓሚዎች እና የተለያዩ ስራ ያላቸው ግለሰቦች ተሳፍረው እንደነበር ተገልጿል።
በሴቭ ዘችልድረን ውስጥ የሚሰራው አቶ ታምራት ሙሉ ደምሴ ፣ ሳራ ጌታቸውጌትነት አለማየሁ ፣ስንታየሁ አይመኩ ፣ሙሉ ሰው አለሙ ጥቂቶቹ ሲሆን ከእርሱ ጋር ሌሎችም ተሳፋሪዎች እንደነበሩ መረጃው ይጠቁማል።
አጠቃላይ ቁጥራቸው በዛ ያሉ ኢትዮጵያውያኖች ለዩኤን ስብሰባ ለአስተርጓሚነት የሚጓዙ የነበሩታውቋል።
እንደ ማለዳ ታይምስ መረጃ መሰረት በተለይም ማክስ 737 C7 በአየር መንገዱ ሚስጥራዊ መረጃ ከአንድም ሁለት ጊዜ በተለያዩ ጊዜያት ስለ አደጋ ሁኔታ ቀድሞ የደረሳቸው መሆኑን ቢገለጽም በዝምታ ማለፋቸው አደጋውን የከፋ እንደ አደረገው ቢገለጽም መንግስት ትኩረት መስጠት ይገባው ነበር ሲሉ ሰራተኞች ለማለዳ ታይምስ ገልጸዋል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating