0
0
Read Time:27 Second
ከኢትዮጵያ ተነስተው ጉⶋቸውን ወደ ሳኡዲ አረብያ ያደረጉት ስራ ፈላጊ ኢትዮጵያኖች በየመን የቀይ ባህር አማካይ ቦታ በሆነው ጥልቅ የባህር ዳርቻ ላይ መስመጣቸው ተገልጿል ። የሰመጡትም ሰባ ኢትዮጵያውያኖች ህይወታቸው ማለፉንም ሪፖርቱ ይገልጣል።
ከእነዚህ ስደተኞቹ መካከል ስድሳዎቹ ከትግራይ ክልል የወጡ ሲሆን በልዩ ስሙ አጽቢ ወንበርታ ከተባለ ስፍራ ተነስተው ጉⶋቸውን ወደ ሳኡዲ ማድረጋቸው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
በሁለት ሺህ አስራ ሰባት ብቻ ሰማኒያ ሰባት ሺህ አፍሪካውያኖች በባህር ውስጥ የመስመጥ እና የመሞት አደጋ አጋጥሟቸዋል። ይህንንም ሪፖርት የአለም አቀፍ ስደተኞች ተቋም IOM በሪፖርቱ ማሳወቁን ይታወሳል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating