0
0
Read Time:25 Second
ጰጥሮስ አሸናፊ
ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በኢሲኤ አዳራሽ “መተባበር ለላቀ ውጤት” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው እና በሥርዐተ ጾታ እኩልነት እና ሴቶችን በማብቃት ዙሪያ የሚሰሩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር የውይይት መድረክ ተካሄዷል።
በምስሉ ላይም ወላጅ እናቴ የጉባዔው ተካፋይ መሆኗን አየሁ ደስም አለኝ።
ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከሴቶች ጋር ተያይዘው የሚነሱ ችግሮች በይስሙላ ወይንም በትንሽ ግኝት የሚፈታ አይደለም፣ አዲሱ የሲቪል ማህበረሰብ አዋጅ ወደፊት ብዙ ርቀት የሚወስደን ነው ያሉ ሲሆን፤ ለተሰብሳቢዎቹም ከዚህ በኋላ በተፈጠረው አመቺ ሁኔታ ተጠቅማችሁ መስራትና ሃላፊነታችሁን መወጣት የእናንተ ስራ ይሆናል ማለት ነው ብለዋል፡፡
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating