www.maledatimes.com አቶ ሀሰን አብዲ አገራቸውን ከድተው ኮበለሉ (ከ ይግዛው ) - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አቶ ሀሰን አብዲ አገራቸውን ከድተው ኮበለሉ (ከ ይግዛው )

By   /   November 3, 2012  /   Comments Off on አቶ ሀሰን አብዲ አገራቸውን ከድተው ኮበለሉ (ከ ይግዛው )

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 32 Second

ከሶማሌ ክልል  ተወክለው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአጋር ድርጅቶች ተጠሪ የነበሩት አቶ ሀሰን አብዲ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ በአቶ ካሳ ተክለብርሀን ከተመራው ልኡክ ጋር ወደ ካናዳ ከተጓዙ በኋላ የወያኔ መንግስት እየፈጸመ ያለውን የአፈና የሰባዊ መብት ረገጣና በሙስሊም ወንድሞቻችን ላይ አየተፈጸመ ያለውን ግድያና ወከባ በመቃወም ድርጅታቸውን ከድተው ካናዳ እንደቀሩ ተሰማ::

የዚህን ሙሉ መረጃ ማለዳ ታይምስ አጠናቅሮ ይዞ ለመቅረብ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ስለሆነ ይህንን ዜና እስከለቀቅንበት ድረስ አቶ ሃሰን አብዲን ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም ነበር በቅርቡ ሙሉ ሃተታን ይዘን እንቀርባለን ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on November 3, 2012
  • By:
  • Last Modified: November 3, 2012 @ 12:23 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar