www.maledatimes.com የሲኖዶሱ ስብሰባ ተጠናቀቀ የአቋም መግለጫ አውጥቷል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የሲኖዶሱ ስብሰባ ተጠናቀቀ የአቋም መግለጫ አውጥቷል

By   /   November 3, 2012  /   Comments Off on የሲኖዶሱ ስብሰባ ተጠናቀቀ የአቋም መግለጫ አውጥቷል

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 13 Second

በስደት ላይ የሚገኘውና በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ር እሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው የኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ሲኖዶስ 34ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከጥቅምት 23-25 ቀን 2005 ዓ.ም ካደረገ በኋላ ባለ 9 ነጥብ የአቋም

መግለጫ በማውጣት አጠናቀቀ። በኮሎምበስ ኦሐዮ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ስብሰባውን ያደረገው ቅዱስ ሲኖዶስ፤ ቅዱስ ፓትርያርኩ ወደ መንበራቸው ስለሚመለሱበት ሁኔታን ጨምሮ ስለ ሕገ ቤተክርስቲያን መከበር፣ ስለ መንበረ ፓትርያርክ ጽሕፈት ቤት መጠናከር፣ ስለ ስብከተ ወንጌል መስፋፋት እንዲሁም እምነትን እና ታሪክን ወደ ቀጣዩ ትውልድ የማስተላለፍ ጉዳዮች ዙሪያ ሁሉ ሲወያይ  የከረመ ሲሆን በመጨረሻው የስብሰባው ማጠቃለያ ላይ ቅዱስ ሲኖዶሱ ባወጣው ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ ላይ “በቀኖና ቤተክርስቲያን የተፈጠረው ልዩነት ለሃያ አንድ ዓመታት ም ዕመናንን ከም ዕመናን፤ ካህናትን ከካህናት፣ አባቶችም ከአባቶች መለያየቱ ብዙዎቹን የቤተክርስቲያኑን እውነተኛ ልጆች አሳዝኗል” ካለ በኋላ ይህ መከፋፈል የቤተክርስቲያኒቱን እድገትና ታሪክ በ እጅጉ እንደጎዳው

አስምሮበታል። ቀጣዩንም በምን አይነት መልኩ ሊመራ እንደሚችል የሚያሳስብ አንቀጽ አስፍሯል ።በኦሃዮ የተደረገው ይሄው ታሪካዊ ስብሰባ ሌሎችንም በከፍተኛ ደረጃ ወደ አንድነት የሚመልስ ነው በማለት አንዳንድ የሃይማኖቱ ምእመናኖች ገልጠዋል ።የመንበረ ስልጣኑንም አስመልክቶ የገለጧቸውን በሙሉ እንደሚከተለው ማለዳ ታይምስ አስፍሮታል ።

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ FILE1 ethiopia Orthodoxmaledatimesfile report

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on November 3, 2012
  • By:
  • Last Modified: November 3, 2012 @ 12:45 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar