www.maledatimes.com የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥና ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹሙ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥና ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹሙ

By   /   May 26, 2019  /   Comments Off on የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥና ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹሙ

    Print       Email
0 0
Read Time:27 Second

ዓርብ ግንቦት 11 ቀን 2011 ዓ.ም. የአገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች፣ በታላቁ ቤተ መንግሥት በመገኘት እየተከናወኑ ያሉ ግንባታዎችን ጎብኘተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ለከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖቹ በቤተ መንግሥቱ ቅጥር ውስጥ ስለሚከናወኑ ግንባታዎች ገለጻ ሲደረግ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተገኝተው ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም በአዲስ አበባ ከተማ የሚከናወነውን የወንዞች መልሶ ማልማትና ከተማዋን ለማስዋብ የሚደረጉ ጥረቶችንና ፋይዳዎችን እንዳብራሩ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይና የአገር መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን ሰላምታ ሲለዋወጡ የነበሩበት ቅጽበት ትኩረት የሳበ ነበር፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar