0
0
Read Time:19 Second
ወጣቱ እራሱን አንቆ ገደለ!Zehabeshaበንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ልዩ ስሙ ላፍቶ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቄስ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በትላንትናው ዕለት አንድ ወጣት እራሱን በገመድ አንጠልጥሎ ህይወቱን አጠፋ።ወጣቱ ቆስታ ግቢ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነዋሪና በመኪና እጥበት የሚተዳደር ሲሆን የሁለት ልጆች አባትምነበር።እንደ ጓደኞቹ አገለለፅ ወጣቱ ከባለቤቱ ጋር ተጣልቶ ለብቻው መኖር ከጀመረ 3 ወር መሆኑን ለፖሊስ ተናግረዋል።የወጣቱ አስከሬን ለምርመራ ወደ ዳግማዊ ሚኒልክ ሆስፒታል ተወስዷል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating