0
0
Read Time:22 Second
አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለጀኔራል አደም መሃመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማ ዦር ሹመት ሰጡ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።በዚህ መሰረትም ጄኔራል አደም መሃመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሆነው ተሾመዋል።
በተጨማሪም ሌተናል ጀኔራል ሞላ ኃይለማርያም የምድር ኃይል አዛዥነት ሹመት የተሰጣቸው ሲሆን አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል ደግሞ የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን የዘገበው የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የላከውን መግለጫ ዋቢ አድርጎ የዘገበው ማለዳ ታይምስ
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating