www.maledatimes.com የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አምሳሉን ጨምሮ በ10 የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አምሳሉን ጨምሮ በ10 የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ

By   /   July 10, 2019  /   Comments Off on የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አምሳሉን ጨምሮ በ10 የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ

    Print       Email
0 0
Read Time:29 Second

የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አምሳሉን ጨምሮ በ10 የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ

1ኛ ተከሳሽ አማረ አምሳሉ፣ 
2ኛ ተከሳሽ ወልደጊዮርጊስ ወልዱ፣ 
3ኛ ተከሳሽ ኢሳያስ ዳኘው፣ 
4ኛ ተከሳሽ አብዱል ሃፊዝ አህመድ፣ 
5ኛ ተከሳሽ ማስረሻ ጥላሁን፣ 
6ኛ ተከሳሽ ሰይፈ ኃይለስላሴ፣ 
7ኛ ተከሳሽ ፀጋየ መኮንን፣ 
8ኛ ተከሳሽ አይተንፍስ ወርቁ፣ 
9ኛ ተከሳሽ ጌታሁን ያሲን፣
10ኛ ተከሳሽ ሳሙኤል ፈጠነ 
ከዚህ በላይ ስማቸው የተዘረዘረው ተከሳሾችን ዐቃቤ ሕግ ስልጣንን ያላግባብ በመገልገል እንዲሁም የመንግስትን ስራ በማያመች አኳኋን በመምራት ከባድ የሙስና ወንጀል ከ259 ሚሊየን ብር በላይ በኢትዮ ቴሌኮም፣ በህዝብና በመንግስት ላይ ጉዳት በማድረስ ወንጀል ጠርጥሯቸው በዛሬው ዕለት ክስ መስርቶባቸዋል፡፡

Image may contain: 1 person, smiling

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on July 10, 2019
  • By:
  • Last Modified: July 10, 2019 @ 9:02 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar