0
0
Read Time:27 Second
ጋዜጠኞችን ወርፈዋል ስራችሁን በትክክል ስሩ እናንተ ናችሁ ያልተባለውን እየቆራረጣችሁ
ሰዎችን በችግር ውስጥ የምትከቱት ሲሉ ተናግረዋል።
የካሊፎርኒያው ቆንሱሌት ጀነራል የሆኑት ዶክተር
ብርሃነ መስቀል ስኜ በኦኤም ኤን ላይ የቀረበው ቪዲዮ በፖለቲከኞች ተንኮል እና ሴራ ምክንያት ተቆራርጦ የቀረበ ነው ፣ እኔ ይህንን
ቃለ መጠይቅ የሰጠሁት ቀድሞ ገና አክቲቪስት ሳለሁ የሰጠሁት ነው
፣ ምናልባትም ቪዲዮውን ትኩረት ሰጥታችሁ ከተመለከታችሁት መሰረታዊ ሃሳቦችን የያዘ አይደለም፣ ለዚህም ደግሞ እናንተ
ጋዜጠኞች ሙያችሁን አክብራችሁ እውነተኛ ነገር ብትሰሩ ተገቢ ነው ሲሉ ቁጣቸውን አሰምተዋል።
በዚህ ጉዳይ ላይ የሰጡትን ድምጽ አያይዘነዋል ያድምጡት
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating