www.maledatimes.com ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የኖርዌ የኖቤል ተሸላሚ ሆኑ !! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የኖርዌ የኖቤል ተሸላሚ ሆኑ !!

By   /   October 11, 2019  /   Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የኖርዌ የኖቤል ተሸላሚ ሆኑ !!

    Print       Email
0 0
Read Time:5 Minute, 7 Second

  • አለም አቀፍ መንግስታቶች የእንኳን ደስ ያለዎት መልእት አጋርተዋል እኛም ይዘነዋል

Media player

Exit playerClose player

Close player

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

ቀጥታቀጥታ

100ኛው የኖቤል የሠላም ሽልማት አሸናፊ

ጭምቅ ሃሳብ

  1. ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሠላም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ
  2. “በሀገሪቱ ያለውን የብሔር ፖለቲካ ውጥረትና የተፈናቀሉ ሰዎችን ችግር እንደሚፈቱ ባለተስፋ ነን” የኖርዌይ ስደተኞች ካውንስል
  3. አምነስቲ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጀመሩትን ለውጥ አጠንክረው እንዲቀጥሉ ጠየቀ
  4. ከዚህ ቀደም የኖቤል ሽልማት ያሸነፉ አፍሪካውያን እነማን ናቸው?

ቀጥታ ዘገባ

  1. የታተመዉ 9:359:35″ይህ ሽልማት የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ነው”ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ፡ “ይህ ሽልማት የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ነው”Social embed from twitterAbiy Ahmed Ali✔@AbiyAhmedAliI am humbled by the decision of the Norwegian Nobel Committee. My deepest gratitude to all committed and working for peace. This award is for Ethiopia and the African continent. We shall prosper in peace!6,7128:48 AM – Oct 11, 2019Twitter Ads info and privacy2,503 people are talking about thisያሳዉቁReport this social embed, make a complaintጠቅላይ ሚንሰትር ዐብይ አሕመድ በትዊተር ገጻቸው ላይ “በኖርዌዬ የኖቤል ኮሚቴ ውሳኔ ተደስቻለሁ። ለሰላም ለሚሰሩ እና ለሚተጉ በሙሉ የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ይህ ሽልማት የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ነው።” ሲሉ አስፍረዋል።
  2. የታተመዉ 9:199:19የሰላም ኖቤል ሽልማት ማግኘት የቻሉ አፍሪቃውያንGetty ImagesCopyright: Getty Imagesጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ 12ኛው አፍሪቃዊው የሰለም ኖቤል ሽልማት ተሸላሚ ሆነዋል።ለ100ኛ ጊዜ በተሰጠው ሽልማት 107 ሰዎች እንዲሁም 27 ድርጅቶች ተሸላሚ መሆን ችለዋል።ከዚህ በፊት የሰላም ኖቤል ሽልማት ማግኘት የቻሉ አፍሪቃውያን የሚከተሉት ናቸው።
    1. 2018 – ዴኒስ ሙክዌጌ – ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ
    2. 2015 – ናሽናይ ዳያሎግ ኳርቴት – ቱኒዚያ
    3. 2011 – ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ እና ሌይማህ ግቦዊ – ላይቤሪያ
    4. 2005 – ሞሐመድ ኤል ባራዲ – ግብፅ
    5. 2004 – ዋንጋሪ ማታይ -ኬንያ
    6. 2001 – ኮፊ አናን – ጋና
    7. 1993 – ኔልሰን ማንዴላ እና ኤፍ ደብልዩ ደ ክለርክ – ደቡብ አፍሪቃ
    8. 1984 – ዴዝሞንድ ቱቱ – ደቡብ አፍሪቃ
    9. 1978 – አንዋር አል-ሳዳት – ግብፅ
    10. 1960 – አልበርት ሉቱሊ = ደቡብ አፍሪቃ
  3. የታተመዉ 9:119:11የኖቤል የሠላም ሽልማት በናይሮቢው የተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ የፈጠረው ስሜትየኖቤል የሠላም ሽልማት በናይሮቢው የተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይዛሬ አራተኛ ቀኑን የያዘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአካባቢ ፕሮግራም ዓመታዊ ስብሰባ ናይሮቢ ውስጥ እየተካሄደ ባለበት ወቅት ጠቅላይ ሚኒስርት ዐብይ የኖቤል የሠላም ሽልማትን ማሸነፋቸው ሲሰማ አዳራሹ ውስጥ የነበረው ስሜት የተለየ ነበር።የስብሰባው ታዳሚዎች በቦታው ወደሚገኙት የኢትዮጵያ ተወካዮች በመሄድ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ሲያስተላልፉ ነበር። “የስብሰባውም መንፈስ የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካዊያን ደስታ በሆነው በዚህ ስኬት በደስታ ተውጦ ነበር” ብለዋል አምባሳደር መለስ ዓለም ለቢቢሲ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ የሽልማቱ አሸናፊ መሆናቸው ሲሰማ ኢትዮጵያን ወክለው በስፍራው ተገኝተው የነበሩት በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም በመድረኩ ላይ “ይህ ሽልማት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አመራር ኢትዮጵያ ለራሷና ለአካባቢው አገራት ለምታደርገው የሰላም ጥርት የተሰጠ እውቅና ነው” ብለዋል።የተለያዩ አገራትን ወክለው በስብሰባው ላይ የተሳተፉ “በአካባቢው አገራት መካከል እያደረገችው ባለው ስኬታማ የሠላም ጥረት ኢትዮጵያ እንደ አገር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደግሞ እንደ ግለሰብ ሽልማቱ ይገባቸዋል” ሲሉ አድናቆታቸውን እንደገለጹ አምባሳደሩ ተናግረዋል።የሽልማቱ ዜና በአዳራሹ ውስጥ በተሰማ ጊዜ ተሳታፊዎቹ በሙሉ በከፍተኛ ድምጽ የተሰማቸውን ደስታ የገለጹ ሲሆን ቀሪው የስብሰባ ጊዜም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ የሽልማት ድል ድባብ ውስጥ ሆኖ ነበር የተካሄደው ብለዋል አምባሳደር መለስ ዓለም።Ethiopian Embassy NairobiCopyright: Ethiopian Embassy NairobiArticle share tools
  4. የታተመዉ 6:576:57ዓለማቀፍ ድርጅቶች፣ አምባሳደሮችና ታዋቂ ሰዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክታቸውን እያስተላለፉ ነው።Social embed from twitterUN Environment Programme✔@UNEnvironmentCongratulations to @AbiyAhmedAli of for winning the #NobelPrize!

    In July, over 350 million trees were planted in an ambitious move to counter the effects of deforestation & climate change as part of his Green Legacy Initiative. #ClimateAction https://www.unenvironment.org/news-and-stories/story/ethiopia-plants-over-350-million-trees-day-setting-new-world-record …Ethiopia plants over 350 million trees in a day, setting new world recordIn a record-breaking day this week, at the Gulele Botanical Garden in Addis Ababa, Ethiopia launched an historic tree planting campaign. Over 350 million trees were planted in an ambitious move to…unenvironment.org5884:18 AM – Oct 11, 2019Twitter Ads info and privacy260 people are talking about thisያሳዉቁReport this social embed, make a complaintSocial embed from twitterAmbassador Estifanos@AmbassadorEstif · 8hThanked outgoing & incoming Senior Vice Presidents of JICA Africa & called for support of #Eritrea #Ethiopia PeaceAmbassador Estifanos@AmbassadorEstifCongratulations to PM ABIY for winning the Noble Prize. People of #Eritrea & #Ethiopia with blood, sweat & tears have won again over evil.544:40 AM – Oct 11, 2019Twitter Ads info and privacy18 people are talking about thisያሳዉቁReport this social embed, make a complaintSocial embed from twitterAntónio Guterres✔@antonioguterresCongratulations to Prime Minister @AbiyAhmedAli of Ethiopia for being awarded the Nobel Peace Prize.

    His vision helped Ethiopia and Eritrea achieve a historic rapprochement & his leadership has set a wonderful example for others in & beyond Africa.https://bit.ly/33mTN6e  https://twitter.com/nobelprize/status/1182581802751483905 …Statement attributable to the Secretary-General on the awarding ofI have said often that winds of hope are blowing ever stronger across Africa. Prime Minister Abiy Ahmed is one of the main reasons why.    His vision helped Ethiopia and Eritrea achieve a historicun.orgThe Nobel Prize✔@NobelPrizeBREAKING NEWS:
    The Norwegian Nobel Committee has decided to award the Nobel Peace Prize for 2019 to Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali.#NobelPrize #NobelPeacePrize
    1,7684:47 AM – Oct 11, 2019Twitter Ads info and privacy613 people are talking about thisያሳዉቁReport this social embed, make a complaintSocial embed from twitterمحمد بن زايد✔@MohamedBinZayed · 6hخالص التهاني لصديقي العزيز رئيس وزراء إثيوبيا آبي أحمد، بفوزه المستحق بجائزة نوبل للسلام… رجل حكيم صنع السلام والأمل في بلده وجواره، تكريم في محله لشخصية إستثنائية.محمد بن زايد✔@MohamedBinZayedMy sincere congratulations to my dear friend Dr Abiy Ahmed @PMEthiopia on winning the #NobelPeacePrize. He is a wise man who has brought peace and hope to his country and region. The prize is a well-deserved honour for an extraordinary leader.8824:19 AM – Oct 11, 2019Twitter Ads info and privacy375 people are talking about thisያሳዉቁReport this social embed, make a complaintSocial embed from twitterEU in Ethiopia@EUinEthiopiaWarm congratulations on behalf of the European Union Delegation in Ethiopia to H.E. Prime Minister @AbiyAhmedAli @PMEthiopia for having been awarded the #NobelPrize2019 #NobelPeacePrize for his efforts to achieve peace and international cooperation1154:21 AM – Oct 11, 2019Twitter Ads info and privacy36 people are talking about thisያሳዉቁReport this social embed, make a complaintArticle share tools

  5. የጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት መግለጫSocial embed from facebookያሳዉቁReport this social embed, make a complaintየጠቅላይ ሚንሰትሩ ጽ/ቤት ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ የ2019 የኖቤል ሽልማት አሸናፊ በመሆናቸው ኩራት ተሰምቶናል ብሏል።የጠቅላይ ሚንሰትሩ ጽ/ቤት ከኖቤል ሽልማት ጋር ተያይዞ መግለጫ ለመስጠት ጋዜጠኞችን ከሰዓት 9 ሰዓት ላይ ጠርቷል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar