0
0
Read Time:27 Second
በችካጎ እየተከናወነ በሚገኘው የችካጎ ማራቶን ላይ ኢትዮጵያዊቷ ገለቴ ቡርቃ እና የሻነህ አባቤል በውድድሩ ላይ ከሚጠበቁት ውስጥ ናቸው ፣ ብሪጅ ካሶጅ ከተጀመረ ጀምሮ ከወንዶች ኬንያኖች ጋር ሳትነጣጠል በከፍተኛ ፍጥነት እየተወዳደረች ትገኛለች ።
በከፍተኛ ፍጥነት የምትወዳደረው ብሪጅ የአለምን የሴቶች ሪከርድ ትሰብራለች ተብሎ ይጠበቃል።
የሰላሳ ኪሎሜትር ሩጫ ውድድር በአሁን ሰአት በደረሰኝ መረጃ መሰረት በአንደኝነት ብሪጅ ስትመራ 1:35:18 ሲሆን የስሃነህ አባቤል 1:38:28 ገለቴ ቡርቃ 1:39:11 መሆኑን ተገልጧል ።
ውድድሩ ከባድ ሲሆን የአየሩ ሁኔታ ቀዝቃዛ መሆኑ የኬንያ አትሌቶችን ይበልጥ ፍጥነት እንዲጨምሩ ረድቷቸዋል። አየሩ ብዙ ጊዜ ውድድር ከሚወዳደሩበት የኤልዶሬት አየር ጋር ተመሳሳይነት አለው ተብሏል !!
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating