0
0
Read Time:32 Second
ፓውላ ራድ ክሊፍ በለንደን ማራቶን በወረሃ ሚያዚያ በተካሄደ ሩጫ ነበር የዛሬ አስራ ስድስት አመታት የፈጣኑን የአለም ሪከርድ የሰበረችው ፣ ሰአቱንም 1:04:28 አመተ ምህረቱም በሁለት ሺህ ሦስት ነበር ። በዘንድሮው የባንክ ኦፍ አሜሪካ ችካጎ ማራቶን ላይ ከተሳተፉት ሯጮች እና በቀዳሚ ስፍራ ከጅምሩ ጀምሮ ስትሮጥ የነበረችው ኬንያዊት ብሪጅ ኮሳጌ 2:14:04 በመሮጥ የአለም ክብረ ወሰን ይዛለች ። ከፍተኛውንም የችካጎ ማራቶን ክፍያ ገንዘብ ይዛ ወደ ሃገሯ ትመለሳለች ።
በሁለተኛ ደረጃ የወጣችው ኢትዮጵያዊ አባቤል የሻነህ ስትሆን በስድስት ደቅቂቃ ከአርባ ሰቀንድ ተቀድማ ነበር ይሔውም 2:20:51 ሲሆን ሦስተኛዋ ገለቴ ቡርቃ 6:51 የተበለጠች ሲሆን 6:20:55 ሆነው ማሸነፋቸውን የችካጎ ማራቶን ላይ የተሳተፈው የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ከስፍራው ዘግቧል።
ማለዳ ታይምስ !!
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating