0
0
Read Time:32 Second
በችካጎ ማራቶን በተከናወነው የማራቶን ሩጫ ላይ የሁለተኛ ደረጃ ላይ አሸናፊ የሆኑት ደጀን ደበላ እና አሰፋ መንግስቱ ፣ ማንኛውም ሰው በሩጫው ወቅት የፈለገውን ባንዲራ ይዞ መሮጥ አለበት ሲሉ ተደምተዋል በተለይም ሃገርን ወክሎ እና የሃገርን ባንዲራ ማውለብለብ በሚቻልበት ወቅት ፣ የአሸባሪ ቡድን ባንዲራ ይዞ መገኘትም እንደፍላጎትህ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
በተለይም አትሌት አሰፋ መንግስቱ ሰው የፈለገውን ይዞ የመምጣት መብት አለው ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም የምናገረው የለም ፣ በዶሃም የተደረገው ነገር ይሄው ነው ሲል ተናግሯል።
በህገ መንግስቱ መሰረት እንዲህ አይነት ህገወጥነት የማይታሰብ ቢሆንም ዛሬም ድረስ የአሸባሪዎች ቡድን የሆነውን የኦነግን ባንዲራ ይዞ ለመውጣታቸው የፌደሬሽኑ ህልውናም ሆነ የኢትዮጵያን ህልውና ሊያቃውስ ይችላል።
ለበለጠ መረጃ በቪዲዮ የተቀናበረውን ይዘን እንመለሳለን!! ወይንም ማለዳ ታይምስ የፌስቡክ ፔጅ ብትገቡ ታገኙታላችሁ !!
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating