www.maledatimes.com የአሜሪካን ዜግነትን ለመመለስ (renouncing the citizenship )የሚፈጀው ጊዜ ከአንድ አመት ተኩል በላይ ነው - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የአሜሪካን ዜግነትን ለመመለስ (renouncing the citizenship )የሚፈጀው ጊዜ ከአንድ አመት ተኩል በላይ ነው

By   /   January 29, 2020  /   Comments Off on የአሜሪካን ዜግነትን ለመመለስ (renouncing the citizenship )የሚፈጀው ጊዜ ከአንድ አመት ተኩል በላይ ነው

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 42 Second

የአሜሪካን ዜግነት ይዞ ዜግነቱን ለመመለስ ፕሮሰስ ያደረገ ሰው በአሜሪካን ህግ መሰረት አንድ ግለሰብ የዜግነቱን ካርድ ከመለሰ በኋላ የመለሰበትን የመጀመሪያ ደብዳቤ የሚሰጠው ከስድስት ወር በኋlአ እንደሆነ የዩናትድ ስታቴስ ኦፍ አሜሪካ ሲቲዝን ሽፕ እና ኢሚግሬሽን አገልግሎት ይገልጻል ። በዚህም መሰረት አንድ ሰው የአሜሪካዊነቱን በመተው Americans renouncing their citizenship ማድረግ ከፈለገ የአጠቃላይ ጊዜ ከአንድ አመት እስከ አንድ አመት ከስድስት ወር በላይ የሚወስድ ጊዜ እንደአለው ይገልጻል።

ይህ ማለት በአሁን ሰአት በኤፍኮ የኢትዮጵያዊነትን ዜግነት ተሰጥቶታል የተባለው ግለሰብ አቶ ጁሃር ሙሃመድ እስከ አሁን ድረስ ገና የመጀመሪያውን የዜግነት መመለሻ ፎርሙን ልኮ የደረሰበትን የኢሚግሬሽን ደብዳቤ ኮንፎርሜሽን ወረቀት የሚያገኝበት ጊዜ ላይ እንኳን አልደረሰም ማለት ነው ፣ ስለዚህ የኢትዮጵያ መንግስት ለዚህ ግለሰብ እና ለኦፍኮ ፓርቲ ከፓርቲነት እንቅስቃሴ የማገጃ ማዘጃ ማቅረብ የሚችልበት መብት እንዳለው ያሳያል ማለት ነው።

በተለይም፡በአዲሱ የትራምፕ አስተዳደር መሰረት አንድ ግለሰብ ግሪን ካርድ ከጠፋበት ወይንም ማደስ ከፈለገ አስራ ሁለት ወራትን የሚፈጅ ፕሮሰስ ወይንም እንቅስቃሴ እንዳለውም የኢሚግሬሽን አገልግሎት ክፍል ይጠቅሳል።

በተመሳሳይ መልኩ ለዜግነትም ሆነ ሌሎች የንግድ ፍቃድ ለማውጣት የሚሰጥ ግሪን ካርድ ዝግጅት ከአንድ አመት በላይ የሚወስድ ጊዜ እንዳለው በኢሚግሬሽን ሰርቪስ ድህረ ገጽ ላይ የተጠቀሰው ህግ ያስረዳል። የዋጋ ጭማሪም መደረጉንም በድህረ ገጹ ላይ አስፍሯል። በሌላም በኩል የአሜሪካ መንግስት ይሟሉ ከሚላቸው ነገሮች ውስጥ እነዚህ ነገሮች መካተት አለባቸው ይላል።

If you are not a citizen of another country, it is possible for you to become stateless after renouncing, which means you won’t be protected by any government. Stateless people can have significant trouble owning property, working, receiving medical help, and attending school.

A US Consulate can deny your request to renounce your citizenship if you don’t already have a second passport or another nationality. 

If you want to renounce, you’ll need to schedule multiple appointments with a US embassy or consulate in another country. 

Ideally, you can attend these meetings in the same country where you intend to live, but you’re allowed to go to any US embassy or consulate as long as your stay in that country is legal.

Consulates require you to show up with your US birth certificate and, if you own one, a certificate of naturalization from the country where you will be living.

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 5 years ago on January 29, 2020
  • By:
  • Last Modified: January 29, 2020 @ 2:30 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar