0
0
Read Time:31 Second
በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚካሄደው የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ ያቀናው ጋዜጠኛ፡እኛ፡የጸበአዊ፡መብጥ፡ጠሟጋች እስክንድር ነጋ በጨዋታው ላይ እንዳይሳተፍ በፖሊሶች በር ላይ በመከልከል ከፍተኛ ጭቅጭቅ ተፈጥሮ እንደነበር ተገልጿል።
ወደ ስታዲየም ለመግባት ትኬት ቆርጠው የተሰለፉ ግለሰቦችም ሆነ እስክንድር ፣ ስታዲየሙ ሞልቷል ተመለሱ ቢሏቸውም ፣ ትኬቱ የተገዛው በወንበር ልክ እንጂ ሞላ ተብሎ የምንባረርበት ምክንያት የለም ሲሉ ታዳሚዎቹ ገልጸዋል።
በእርግጥም ከቀናት በፊት በቅዱስ ጊዮርጊስ እና በቡና ደጋፊዎች መካከል የተነሳ ግጭት የነበረ እንደነበር ምንጮቻችን የጠቀሱ ሲሆን ያንን ግጭት በፖለቲካ ምክንያት እንዳይቀሰቀስ ከመስጋት አንጻር ሊሆን ይችላል እስክንድር ነጋን ከበር የከለከሉት ሲሉ የዚህ ዜና ምንጭ ሰጭዎችም ገልጠዋል።
የእለቱን ቪዲዮ ለማየት ይህንን የጎግል ድራይቭ ሊንክ ይጫኑት
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating