1
0
Read Time:39 Second
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ሃያስምንት አመታት በህወሃት እጅ መጨማለቂያ ከሆነበት ዘመን ጀምሮ አየር መንገዱ በከፍተኛ ደረጃ በሙስና የተዘፈቀ እንደሆነ የተለያዩ ሪፖርት መስራታችን ይታወሳል ፡፤ የአየር መንገዱ የአሁኑን ዋና ስራ አስኪያጅ በሙያ ብቃት ሳይሆን በዘረኝነት በተዋቀረ ሰነድ ወደ ስልጣን እንዲመጡ መደረጉን እና የቀድሞውን የአየርመንገዱን ስራ አስኪያጅ በግፊት እንዳባረሯቸው ከቀድሞው አየርመንገድ አቶ ግርማ ዋቄ ለመረጃ ማእከል መግለጻቸው ይታወሳል ::
በአየር መንገዱ ላይ ሰለ አለው የብልሹ አሰራር ዛሬም ሆነ ትላንት በአለም ያሉት ኢትዮጵያኖች የሚያውቁት እና ሁልጊዜም በብልሹ አሰራር የሚቆጩበት እንደሆነ ይናገራሉ ። ታዲያ ይህ በሆነበት ሰአት የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስኪያጅ እኔ ከደሙ ንጹህ ነኝ ለማለት መሞከራቸው የማይገባ መሙለጭለጭ ነው ። ለበለጠ መረጃ ከዘሃበሻ የተለቀቀውን ቪዲዮ ይመልከቱ
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating