0
0
Read Time:23 Second
የደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ የዎላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው መሾማቸውን አል ዓይን አስነብቧል። ከ114 አባላት ካሉትየዞኑ ምክር ቤት 100 ያህሉ በተገኙበት በዛሬው ስብሰባ ሹመቱን በአብላጫ ድምጽ አድቋል ተብሏል።
የቀድሞው የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ ዳጋቶ ኮምቤ ‘ከብልጽግና ፓርቲ ሥነ ምግባር በወጣ መንገድ ህዝብና መንግስት የሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በማለት ለውጡን ለመቀልበስ በውስጥና በውጭ ከሚንቀሳቀሱ አካላት ጋር ተቀናጅተው እየሰሩ እንዳለ ደርሼበታለሁ’ በማለት የፓርቲው የደቡብ ቅርንጫፍ አተ ዳጋቶን ሰሞኑን ከኃላፊት ማንሳቱ ይታወሳል –
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating