0
0
Read Time:24 Second
አደጋው ዛሬ ነሐሴ 22/2012 ከረፋዱ 5፡10 ላይ ደርሷል።የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3- 03050 ኢት የሆነ አገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ መኪናከባሕርዳር ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ ምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ ደጅ አጋምና ቀበሌ ባጃጃ ላይ በመውጣቱ የባጃጃ ሾፌሩን ጨምሮ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ክፍል ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ጎበዜ ይርሳው ተናግረዋል።
አንድ ተሳፋሪ ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው በደብረ ወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና እገዛ እየተደረገላቸው መሆኑን ገልጸዋል።
አብመድ
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating