0
0
Read Time:17 Second
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል። ከነገ ጥቅምት 26 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ለአንድ ሣምንት የሚቆይ ጸሎትና ምህላ በሁሉም እምነት ተቋማት እንደየ እምነት ስራቱ እንዲከናወን ተገልጿል። የፌደራል መንግስት እና የትግራይ ክልል መንግስት ከሁሉም በፊት ቅድሚያ ለሀገር ሠላም እና መረጋጋት በመስጠት በመካከላቸው የተጀመረውን የእርስበርስ ግጭት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲያቆሙ ተጠይቋል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating