0
0
Read Time:27 Second
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚድያ አካላት ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ በትግራይ እየተካሄደ ስላለው የሕግ ማስከበር ሥራና አስተዳደሩ በትግራይ ክልል ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሰራቸውን ስራዎች በተመለከተ አብራርተዋል፡፡
በጊዜያዊ አስተዳደሩም ወንጀለኞችን ለፍርድ በማቅረብ በሕገ-ወጥ መንገድ የታሰሩ ሰዎች ጉዳይ እንደሚታይም ገልጸዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም በትግራይ ክልል ያለውን የፖለቲካ ምህዳር በማስፋት ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የሰብአዊ ድጋፍ እንደሚደርስ መናገራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating