0
0
Read Time:17 Second
ታላቁ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ በኢትዮጵያ፣ በግብጽ እና በሱዳን በውሃ ሚኒስቴሮች ደረጃ ሊካሄድ ለዛሬ ቀጠሮ በተያዘለት ድርድር ላይ ሱዳን እንደማትገኝ በደብዳቤ አስታውቃለች። ለዚህም ምክንያቷ የአፍሪካ ህብረት ባለሞያዎች የተሰጣቸው የአደራዳሪነት ሚና ዝቅተኛ ነው የሚል እንደሆነ የሱዳን ዜና አገልግሎት ሱና ዘግቧል፡፡ የሱዳን ወገን የድርድሩ አካሄድ ካልተለወጠ በድርድሩ አልሳተፍም የሚል አቋም በባለፈው ድርድር ወቅት ማንጸባረቋን የኢትዮጵያ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating