www.maledatimes.com በኬኒያ- ናይሮቢ ኢስሊ፤ ሳንትሬዛ ሰፈር ቦንብ ፈንድቶ 7 ሰዎች ሞቱ | አቤ ቶኪቻው - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በኬኒያ- ናይሮቢ ኢስሊ፤ ሳንትሬዛ ሰፈር ቦንብ ፈንድቶ 7 ሰዎች ሞቱ | አቤ ቶኪቻው

By   /   November 19, 2012  /   Comments Off on በኬኒያ- ናይሮቢ ኢስሊ፤ ሳንትሬዛ ሰፈር ቦንብ ፈንድቶ 7 ሰዎች ሞቱ | አቤ ቶኪቻው

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 18 Second
ትላንት ነው አሉ በዕለተ ሰንበት በኬኒያ ናይሮቢ ከተማ በምስራቁ የከተማዋ ክፍል ሳንትሬዛ የካቶሊክ ቤተከርስቲያን አካባቢ ኬኒያውያን ዛሬም ቦንብ “ተጥሎባቸው” 7 ሰዎች ለሞት እንዲሁም ወደ ሰላሳ የሚጠጉ ሰዎች ደግሞ ለጉዳት ተዳርገዋል።

ይህ አካባቢ በርካታ ሀበሻ ኤርትራዊያን እና ሱማሊያውያን የሚኖሩበት ቦታ ነው። በአካባቢው ያሉ ወዳጆቼ እንደነገሩኝ ፍንዳታውን ተከትሎም በአካባቢው የሚኖሩ ኬኒያውያን ከሱማ ያውያኑ ጋር ተጋጭተዋል። በዚህም ሳንትሬዛ እና አካባቢዋ ኢስሊ የተኩስ ልውውጥ እየተሰማ ነው።

ኬኒያ በሱማሊያ ጉዳይ ጣልቃ ከገባች ወዲህ ይሄ የቦንብ ፍንዳታ ስንተኛው እንደሆነ እንጃ! ግን በተደጋጋሚ የቦንብ ጥቃት ሰለባ ሆናለች። ብታምኑም ባታምኑም ከእያንዳንዱ ቦንብ ጀርባ ገንዘብ የወሰደ ኬኒያዊም አለ!

ኢትዮጵያዊ መሆን ጥቅሙ ይሄ ነው። እንደ ሀገሪቷ ባለስልጣናት ስራ ቢሆን ኖሮ አልቀን ነበር። ነገር ግን እንደ ህዝቡ ጨዋነት እና እንደ ፈጣሪ ቸርነት እስካሁን አለን!

ጉዳት ለደረሰባቸው ጎረቤቶቼ እግዜር ብርታቱን ይስጣችሁ እላቸዋለሁ!

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on November 19, 2012
  • By:
  • Last Modified: November 19, 2012 @ 10:07 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar