www.maledatimes.com ከነገ ጀምሮ ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ በስራ ገበታው ላይ እንዲገኝ የአጣዬ ከተማ አስተዳደር አሳሰበ። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

ከነገ ጀምሮ ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ በስራ ገበታው ላይ እንዲገኝ የአጣዬ ከተማ አስተዳደር አሳሰበ።

By   /   June 6, 2021  /   Comments Off on ከነገ ጀምሮ ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ በስራ ገበታው ላይ እንዲገኝ የአጣዬ ከተማ አስተዳደር አሳሰበ።

    Print       Email
0 0
Read Time:27 Second

ይህ ማሳሰቢያ የተላለፈው ዛሬ ለአጣዬ ከተማ አስተዳደር ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚውል 10 ሚሊዮን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ድጋፍ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር አሕመዲን መሐመድ አስተባባሪነት በተደረገበት ወቅት ነው።

በዚሁ ወቅት የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አገኘሁ መክቴ ፥ ከነገ ሰኞ ግንቦት 30/2013 ዓ.ም ጀምሮ የከተማ አስተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች በሥራ ገበታቸው ላይ እንዲገኙ አሳስበዋል፡፡

ከንቲባው ፥ የከተማው ነዋሪዎች በአሉባልታ ሳይሸበሩ ወደነበሩበት አካባቢ በመመለስ ከተማዋን ለመገንባት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጠይቀዋል።

የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች አሁንም ቢሆን በአካባቢው ላይ የጸጥታ ችግር ሊከሰት እንደሚችል ስጋት ስላላቸው ከማንኛውም ሥራ በፊት ሰላም እንዲረጋገጥ ስለመጠየቃቸው አሚኮ ዘግቧል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar