www.maledatimes.com “ሴት ልጆቻችሁን አግቻለው ፤ ለገበያ አቅርቤም እሸጣቸዋለው” አቡበከር ሼካው - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

“ሴት ልጆቻችሁን አግቻለው ፤ ለገበያ አቅርቤም እሸጣቸዋለው” አቡበከር ሼካው

By   /   June 7, 2021  /   Comments Off on “ሴት ልጆቻችሁን አግቻለው ፤ ለገበያ አቅርቤም እሸጣቸዋለው” አቡበከር ሼካው

    Print       Email
0 0
Read Time:47 Second

“ሴት ልጆቻችሁን አግቻለው ፤ ለገበያ አቅርቤም እሸጣቸዋለው” አቡበከር ሼካው
የቦኮሃራሙ መሪ አቡበከር ሼካው እራሱን በፈንጂ ማጥፋቱ እየተዘገበ ነው

የቦኮሃራሙ መሪ አቡበከር ሼካው ህይወቱ ሳያልፍ እንዳልቀረ ከተነገረ ወራት ቢቆጠሩም ሼካው እራሱን በፊንጂ ማጥፋቱ አሁን አነጋጋሪ ዜና ሆኖዋል።

የናይጄሪያ ፖሊስ የግለሰቡን ሞት አጣራለው ካለ ሳምንታትን ካስቆጠረ በኋላ ነው የግለሰቡን አሟሟት የሚያስረዱ መረጃዎች የወጡት።

የዜና ወኪሎች አገኘነው ባሉት መረጃ ሼካው በራሱ ላይ ፈንጂ አፈንድቶ ነው ህይወቱ አለፈ የተባለው።

የአሟሟቱ ዜና ተገኘ በተባለው የድምፅ ቅጂ የኢስዋፑ መሪ አቡ ሙስዓብ አል-ባራዊ መሆኑ ተጠርጥሯል።

አቡበከር ሼካው ላለፉት አምስት አመታት ቦኮሃራምን ሲመራ ቡድኑ ከምንግዜም በላይ አሰቃቂ የሆኑ የ አፈና እና ግድያ ወንጀሎችን የፈፅመበት ግዜ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ።

በ1996 ዓ.ም. 200 የሚሆኑ ሴት ተማሪዎችን ባገተበት ወቅት “ሴት ልጆቻችሁን አግቻለው ለገበያ አቅርቤም እሸጣቸዋለው” የሚለው ንግግሩ ብዙዎችን ያስከፋ ነበር ።

ታዲያ በአሸባሪነት የፈረጀችው አሜሪካ ይህን ሰው ይዞ ላመጣልኝ በ7 ሚሊየን ዶላር ሽልማት አንበሸብሸዋለው ብላ ቃል ገብታም ነበር።

የሼካው ሞት ዜና ሲሰማ ይሄ የመጀመሪያ አይደለም።

አሁንም ቢሆን የናይጄሪያ መንግስት መምቱን በተመለከተ ያለው ነገር አለመኖሩን አለም አቀፍ የዜና ምንጮች ዘግበዋል

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar