www.maledatimes.com Breaking News የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የሚንስትሮችን ሹመት ማጽደቃቸውን ተሰማ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

Breaking News የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የሚንስትሮችን ሹመት ማጽደቃቸውን ተሰማ

By   /   November 29, 2012  /   Comments Off on Breaking News የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የሚንስትሮችን ሹመት ማጽደቃቸውን ተሰማ

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 4 Second

በዛሬው እለት በተከናወነው የስልጣን ሽግሽግ  በሟቹ አቶ መለስ ዜናዊ እግር ስር የተትኩት አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ አዳዲስ ሚንስትሮችን መሾማቸው ለማለዳ ታይምስ የደረሰው መረጃ ያመለክታል ።ከመንግስት  ለሚንስትሮች በተሰጠው መግለጫ መሰረት በዛሬው እለት የስልጣን እደላ 2ሁለት ምክትል ሚንስትሮችን እና ሶስት ሚንስትሮችን ወደ ከፍተኛ ስልጣን አሸጋግረዋል መረጃው እንደሚያመለክተው ድ/ር ተወልደ አድሃኖም የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ከበደ ጫኔ የንግድ ሚንስትር፣ዶ/ር ከሰተ ብርሃን አድማሱ የጤና ሚንስትር አቶ ሙክታር ከድር ምክትል የስቪል ሰርቪስ ሚንስትር ድ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካዔል ምክትል የትራንስፖርት እና ቴክኖሎጂ ሚንስትር በመሆን ተሹመዋል። እንግዲህ ይህ ሹመት ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ወደ ስልጣን ከወጡበት ጊዜ ጀመሮ የስልጣን ሽግሽግ እና እደላ ሲያደርጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ።ፓርላማው ሳይሰበሰብ እና ውሳኔ ሳይሰጥበት በአንድ ግለሰብ ፍላጎት የሚሳካበት እና የሚደላደልበት የስልጣን ዘመን እንደሆነ ግልጽ ያሳያል ። መለስ ሲሄድ መለስ ተተካ የተባሉት አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ከፈላጭ ቆራጭነት ሃሳብ ባይላቀቁም የተግባር እና እንቅስቃሴ እንዲሁም ከአንደበታቸው የሚወጣው የአነጋገር ዘይቤ የሟቹን ጠቅላይ ሚንስትር ውርስ ተሰጥቷቸው የሚሰሩበት አንደበት ነው ሲሉ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖች ሲገልጹ ይሰማሉ ይህንን ትችትም በሃገር ቤት ውስጥ ባሉትም ሰዎች ላይ ሲነገር

Maleda Times Breaking News

ተስተውሏል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on November 29, 2012
  • By:
  • Last Modified: November 30, 2012 @ 12:09 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar