www.maledatimes.com Call from Save Waldba International Coalition Temporary Committee - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

Call from Save Waldba International Coalition Temporary Committee

By   /   December 8, 2012  /   Comments Off on Call from Save Waldba International Coalition Temporary Committee

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 48 Second

December 15 save waldba <<<<<click here to read the PDF

እንደምን ሰንብታችኃል አባቶች፣ ወንድሞች፣ እህቶች በአጠቃላይ ኦርቶዶክሳዊያን

ከዚህ ደብዳቤ ጋር የሚቀጥለውን ሳምንት ጉባኤ መጥሪያ አዘጋጅተን ልከንላችኃል፥ ሁላችንም በያለንበት ወይም በምንሄድበት ቤተክርስቲያን እነዚህን ፕሪንት በማድረግ የተቻለንን ጥረት እንድናደርግ በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ስም እየጠየቅን፥ የሚያጋጥም ችግር ካለ ቢደውሉልን በምችለው ለመረዳዳት እንሞክራለን።
ዋልድባን ለመታደግ የሁላችንንም ጥረት ይጠይቃል እና የዘወትር ትብብራችሁ አይለየን
አምላከ ቅዱሳን ቅድስት ሃገራችንን እና ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን በረደዔት ይጠብቅልን አሜን
ማሳሰቢያ፡ ፕሪንት የምታደርጉት PDF ዶክሜንቱን ነው ያኛውን ፎቶውን በFB እና በኢሜል ለወዳጅ፣ ለጓደኛ፣ ለዘመድ በመላክ ይተባበሩን
ቸር ይግጠመን Inline image 1Inline image 1
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on December 8, 2012
  • By:
  • Last Modified: December 8, 2012 @ 12:21 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar