www.maledatimes.com የ18 አመቱን ኢትዮጵያዊ ታዳጊ ወጣት በኪና አደጋ አለፈ ፣የገጨውም አለተያዘም - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የ18 አመቱን ኢትዮጵያዊ ታዳጊ ወጣት በኪና አደጋ አለፈ ፣የገጨውም አለተያዘም

By   /   December 9, 2012  /   Comments Off on የ18 አመቱን ኢትዮጵያዊ ታዳጊ ወጣት በኪና አደጋ አለፈ ፣የገጨውም አለተያዘም

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 3 Second

በኢትዮጵያ ተወልዶ እድገቱን በኢልኖይ ሸምበርግ ያደረገው ወጣት ሚኪያስ በድንገተኛ አደጋ አለፈ።በሸምበርግ ኢሊኖይ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ የሆነው እና በትምህርት ቤት ውስጥ የአጭር ርቀት ሩጫ ተወዳዳሪ የሆነው ታዳጊ ወጣት  ሚኪያስ ተፈራ ጥበቡ በሚኪና አደጋ አርብ እለት ከትምህርት ቤት የስፖርት ውድድር አድርጎ ከተመለሰ በኋላ በመኪና አደጋ ተገጭቶ አንገቱን እና ጭንቅላቱን ተመቶ ህይወቱን ማለፉ የሸምበርግ ፖሊስ አስታውቋል።አርብ እለት እንደወጣ በመኪና ተገጭቶ ብራንችዎድ ስትሬት ላይ ወድቆ ከለሊቱ 1፡00 ላይ በተረኛ ፖሊስ የተገኘው ይሄው ወጣት የግድያውን ሁኔታ አስመልክቶ ምንም አይነት የመረጃ ምንጭ  ሊያገኙ እንዳልቻሉ ገልጦአል።እንደ ፖሊስ አስተዳደሩ መግለጫ ከሆነ በወቅቱ አብረውት የነበሩ ተማሪዎችም ሆኖ ሌሎች በመንገድ ላይ ትራንስፖር ሲያሽከረክሩ የነበሩ የአይን እማኞች ለፖሊስ መምሪያው እንዲያመለክቱ ጠቁመዋል ። በትምህርቱ ወደር ያልተገኘለት እና በአሁኑ አመት በሩጫ ውድድር እና በእግር ኳስ ጨዋታው ለከፍተኛ የክብር አዋርድ ሽልማት የታጨው ሚኪያስ ለበተሰቦቹ የመጀመሪያ ልጅ ነበር ።የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከልም ለቤተሰቦቹ ለአባቱ ዶ/ር ተፈራ በየነ ፣ለ እናቱ ንግስት አለሙ ለአክስቶቹ ጥሩዬ አለሙ ፣ወይንሸት አለሙ ፣አጎቱ ዳንዔል አለሙ እና ለሙሉ ወንድሞቹ እና እህቶቹ መጽናናትን ይመኛል  ::  

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on December 9, 2012
  • By:
  • Last Modified: December 9, 2012 @ 10:56 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar