www.maledatimes.com ኢትዮጵያ በጋዜጦች - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ኢትዮጵያ በጋዜጦች

By   /   January 4, 2013  /   Comments Off on ኢትዮጵያ በጋዜጦች

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 33 Second
Ambassador Seyoum Mesfin
አዳነች ፍሰሃየ

— CHINADAILY የተባለ ድረ-ገጽ ኢትዮጵያ የቻይና ፋብሪካዎች መበራከትን እደምትጠብቅ ጠቁሟል።በኢትዮጵያ በሚደረገው የንግድ ስራ የቻይና የመዋእለ-ነዋይ አፍሳሾች የሚከተሉት አይነት በሀገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት ፖሊሲ እንደሚመረጥ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ስዩም መስፍን አስገንዝበዋል።

አምባሳደር ስዩም መስፍን ቀጥለዋም “ቻይና በመሰረተ-ልማት ግንባታ ረገድ ዋናዋ ለጋሻችን፣ ትልቅ ገንቢና ዋናዋ የቴክኖሎጂ አቅራቢያችን ነች ብለዋል። በሌላ በኩል ደግሞ ቻይና ለወደፊቱ በኢትዮጵያ ዋና የፋብሪካዎች ባለቤትና በኢትዮጵያ ለሚመረቱ ምርቶች ትልቅ ገበያ ትሆናለች” ሲሉ አብራርተዋል ይላል CHINADAILY ድረ-ገጽ።

IRIN የተባለው ስለ ሰብአዊ ጉዳይ ዜናና ትንተና የሚያቀርብ የዜና አገልግሎት ደግሞ ወደ የመን ካደረገው አደገኛ ጉዞ በህይወት ተርፎ ወደ ሀገሩ እንዲመለስ ስለተደረገ አንድ ወጣት ዘግቧል።

ጀማል አህመድ የተባለ የ 21 አመት ወጣት በሳውዲ አረብያ ሄዶ በመስራት ከድህነት ለመውጣት እንዲችል ህገወጥ በሆነ መንገድ የመን በመግባቱ ለ 9 ወራት ያህል በእስር ከቆየ በኋላ መልሰው ወደ ሀገሩ እንደላኩት መናገሩን IRIN ጠቁሟል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on January 4, 2013
  • By:
  • Last Modified: January 4, 2013 @ 12:23 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar