www.maledatimes.com ፍቅርን ስሎ ስሎ ስሎ (ቴዲ አፍሮ) - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ፍቅርን ስሎ ስሎ ስሎ (ቴዲ አፍሮ)

By   /   January 12, 2013  /   Comments Off on ፍቅርን ስሎ ስሎ ስሎ (ቴዲ አፍሮ)

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 11 Second

“አልወጣልህ አለው ፍቅርን ስሎ ስሎ ስሎ
ስሎ ስሎ ስሎ ፍቅርን ስሎ ስሎ 
በሳለው እየወጋ በደማው እየቀባ 
ክርስቶስ ደሙ እንጂ ዘሩ አልተሰቀለም
አንጨቱ ላይ ያለው እውነት ይሄ አይደለም 
እያለ እስኪናገር የስዕሉ አንደበት
ገብረ ክርስቶስም ለክርስቶስ ሚሆን ቀለም
እስኪያልቅበት በነጩ ሸራ ላይ 
እስካሁን የሚወርድ ደም አፈሰሰበት
ቀለም ቀይ የደም ቀለም የጥላ ቀለም
የሁሉም ነው እንጂ የማንም አይደለም
ፍቅር ዘር አይደለም “በድምጽ ለማድመጥ እባካችሁ የጸሃፊዉን ስም ከፊት ለፊት ይጠቁሙ »»»»ቴዲ አፍሮ 
ለሰዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ የተፃፈ ታህሳስ 2001

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar