www.maledatimes.com በአዲስ አበባ የራቁት ዳንስ ቤቶች፣የሴተኛ አዳሪዎች.የአልኮል፣የአደንዛዥ ዕጽና መጤ ባህል መስፋፋትን የከተማዋ አስተዳደር አሳሰበኝ አለ{የእውቁ አርሴናል ክለብ አሰልጣኝ ሰለኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን የሚሉት አላቸው} - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በአዲስ አበባ የራቁት ዳንስ ቤቶች፣የሴተኛ አዳሪዎች.የአልኮል፣የአደንዛዥ ዕጽና መጤ ባህል መስፋፋትን የከተማዋ አስተዳደር አሳሰበኝ አለ{የእውቁ አርሴናል ክለብ አሰልጣኝ ሰለኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን የሚሉት አላቸው}

By   /   January 14, 2013  /   Comments Off on በአዲስ አበባ የራቁት ዳንስ ቤቶች፣የሴተኛ አዳሪዎች.የአልኮል፣የአደንዛዥ ዕጽና መጤ ባህል መስፋፋትን የከተማዋ አስተዳደር አሳሰበኝ አለ{የእውቁ አርሴናል ክለብ አሰልጣኝ ሰለኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን የሚሉት አላቸው}

    Print       Email
0 0
Read Time:5 Minute, 36 Second

ሬዲዮውን ለማድመጥ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን Hiber radio las vegas የሚለዉን  ሊንክ ይጫኑ »»»»»Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ  610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥር5 ቀን 2005 ፕሮግራም

ጋዜጠኛ አበበ ገላው በቬጋስ ስብሰባ ላይ ያልተገኘው የግድያ ማስፈራሪያ ደርሶት ነው። የቦስተኑን ብቻ ሳይሆን በየቦታው ያሉ የግድያ ዛቻዎች በሕግ መፍትሔ እንደሚያገኙ ገለጸ።በየአካባቢው የህወሃት አገዛዝ ሰላዮችን ለማጋለጥ ጥሪ አስተላልፏል( ከአበበ ገላው ጋር ያደረግነውን ሙሉ ቃለ መጠይቅ ያዳምጡ

<<በአሜሪካን አገር የህወሃት አባል ሆኖ ጥገኝነት ማግኘት አይችሉም።የሀሰት ማስረጃ እያቀረቡ ነው።ከዚህ አልፈው እንሰልል እናስፈራራ ሲሉ ሌላው እያጋለጣቸው ነው ወይ? አይደለም።በደንብ መረጃ ሰብስቦ ማጋለጥ ያስፈልጋል….>> ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን በቬጋስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር የቀድሞ ሊቀመንበር

የ2012 የኢትዮጵያ አብይ ዋና ዋና አገራዊ ጉዳዮች ከማራቶን ድል እስከ  ሐሰተኛ የሽብርተኝነት ክስ፣ ከዋልድባ እስከ የድምጻችን ይሰማ እንቅስቃሴ፣ ከአማጽያን ጥቃት እስከ መንግስት ሕገወጥ ግድያ ተቃኝተዋል (ልዩ ጥንቅር)

ዜናዎቻችን

የአዲስ አበባው ሲኖዶስ የፓትርያርክ ምርጫውን ለማድረግና ዕርቁ ይቀጥል ለማለት መዘጋጀቱ ተነገረ

የእውቁ አርሴናል ክለብ አሰልጣኝ ሰለኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን የሚሉት አላቸው

የእንግሊዝ  መንግስት ለኢሃዲግ ልዩ ሃይል ፖሊስ የሚሰጠው እርዳታ ተቃውሞ አስነሳ

በኢትዮጵያ ታጣቂዎች በጠመዱት ፈንጂ የገዢው ፓርቲ የክልል የፓርቲ አመራር አባላት ላይ አደጋ ደረሰ

ታጣቂዎች ተጨማሪ ማስጠንቀቂያ አውጥተዋል

ኢትዮጵያ ውስጥ በኦስትሪያ ዜጋ መሞት ምክንያት የተጠረጠሩ 2 ግለሰቦች ተያዙ

በአዲስ አበባ የራቁት ዳንስ ቤቶች፣የሴተኛ አዳሪዎች.የአልኮል፣የአደንዛዥ ዕጽና መጤ ባህል መስፋፋትን የከተማዋ  አስተዳደር አሳሰበኝ አለ

የአስተዳደሩ ጩኸት ለይስሙላ ነው ያሉ አስተያየት ሰጪዎች  አገዛዙ ትግራይን ለይቶ ጫት ጭምር ሕገወጥ ሲያደርግ የሊላውን አካባቢ ወጣት ሆን ብሎ እንዲጠፋ ሊያደርግ የወጠነው ነው  ይላሉ

የሙስሊሙ እንቅስቃሴ የሁለተኛው  ሳምንት የዝየራ(የጥየቃ ) እንቅስቃሴ በአገር አቀፍ ደረጃ የተሳካ ነው ይላሉ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

 (ህብርን ከዘሐበሻ፣ማለዳ ታይምስና አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾች በተጨማሪ  በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 አክሰስ 2 ብቻ መጫን)

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on January 14, 2013
  • By:
  • Last Modified: January 14, 2013 @ 7:09 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar