www.maledatimes.com የቴዲ አፍሮ የደቡብ አፍሪካው ሙዚቃ ዝግጅት በብሄራዊ ቡድኑ መለያ የታጀበነበር በደማቅ ሁኔታ አለፈ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የቴዲ አፍሮ የደቡብ አፍሪካው ሙዚቃ ዝግጅት በብሄራዊ ቡድኑ መለያ የታጀበ ነበር በደማቅ ሁኔታ አለፈ

By   /   January 19, 2013  /   Comments Off on የቴዲ አፍሮ የደቡብ አፍሪካው ሙዚቃ ዝግጅት በብሄራዊ ቡድኑ መለያ የታጀበ ነበር በደማቅ ሁኔታ አለፈ

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 1 Second

በሳውዝ አፍሪካ የተዘጋጀው የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ በደመቅ ሁኔታ እየተከናወነ እንዳለ ከስፍራው ለማለዳ ታይምስ ዝግጅት ክፍል ሪፖርት ለማድረግ የሄደው ባለደረባችን ገልጾአል ። እንደ ባልደረባችን አገላለጽ ከሆነ የቴዲ አፍሮ ፕሮግራም በከፍተኛ ድምቀት ከመጀመሩ በፊት ሙሉ ባንዱ የብሄራዊ ቡድኑን መለያ ለብሶ እንዲጫወት መደረጉን ገልጾአል ይህ ደግሞ ደጋፊውን ህብረተሰብ እና የሙዚቃ ወዳጆቹን ይበልጥ ሊያስደስት እንደሚችል እና የብሄራዊ ቡድኑን ይበልጥ ድጋፋቸው ሊያጠናክረው እንደሚችል አክሎ ተቁሞአል ። ከቴዲ አፍሮ ጀምሮ አጃቢ ሩት ገብረመስቀል ኪቦርድ ቴዲ አሃዱ አሁንም፣ ኪቦርድ ያሬድ አብርሃም፣ ጊታር  ኤርሚያስ ከበደ ፣ ቤዝ ጊታር አበራ አለሙ ፣እና ሩፋኤል ወልደማርያም ድራም በመጫወት ከነ ሙሉ መለያቸው ደምቀው መታየታቸውን እና በስፍራው ከተጠበቀው ህዝብ በላይ መታደማቸውን ረዳት ሪፖርተራችን ተወልደ ከስፍራው ዘግቦአል ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar