www.maledatimes.com መሪዎቻችን ይፈቱ ጥያቄ ከደቡብ አፍሪካ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

መሪዎቻችን ይፈቱ ጥያቄ ከደቡብ አፍሪካ

By   /   January 22, 2013  /   Comments Off on መሪዎቻችን ይፈቱ ጥያቄ ከደቡብ አፍሪካ

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 39 Second

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መሪዎቻችን ይፈቱ በሚል መረህ የታጀበ ቲሸርት ለብሰው በስታዲየሙ ዙሪያ ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ አሳይተዋል ።አጠቃላይ የመላው አለም መገናኛ ብዙሃን በተገኙበት በዚህ ትልቅ የስፖርት መድረክ ላይ በሰላማዊ መንገድ መሪዎቻችን ይፈቱ ሲሉ ጥያቄዎቻቸውን ማቅረባቸውን ከስፍራው የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ገልጾአል ። በትላንትናው እለት ኢትዮጵያ ከዛምቢያ ጋር ባደረገችው ጨዋታ ላይ ምመላው የሳውዝ አፍሪካ ነዋሪ የሆነው ኢትዮጵያዊም ሆነ ከአዲስ አበባ የመጣው ተመለካች እንግዳ የዚሁ ንቅናቄ አባል እንደነበር ከስፍራው የደረሰን ዘገባ ያመለክታል ። የማለዳ ታይምስ በደቡብ አፍሪካ ተዘዋውሮ ያናገራቸውን ወገኖች እንደሚሉት ከሆነ ኢትዮጵያ ሰላም እና ሰበአዊ መብት የተነፈገባት ስትሆን  በ 75022_10151374918539544_147285473_nእምነቶች ዙሪያ ስናስባት ደግሞ ሁሉም ተከባብረው የሚኖሩባት ቅድስት ሃገር ናት ብለዋል ። በተለይም ስሟ እንዳይጠቀስ የገለጸችው እና በማንዴላ ስክዌር ስትዘዋወር የተገኘችው ወጣት እንዳለችው ከሆነ ጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊ በህይወት እያሉም ሆነ እሳቸው ከሞቱ በኋላ በሃገራችን ታየ የተባለው ለውጥ እንኳን ለተመልካች ለአይነስውርም ቢሆን የሚታይ አይደለም ስትል ገልጻለች ሆኖም ግን የእድገት መሰረታችን መዲናዋ አዲስ አበባ ሳትሆን አርሶ አደር ገበሬው ሆኖ በስነስር አት በልቶ ማደር ከቻለ እና ለልመና ካልወጣ ምርቱን በአግባቡ አምርቶ መጠቀም ከቻለ እና ሌላው ህብረተሰብም በከፍተኛ ደረጃ ተጠቃሚ ሲሆን ብቻ ነው በማለት አስተያየቷን አክላለች ። ይህ በ እንዲን እንዳለ ይደቡብ አፍሪካ እስልምና እምነት ተከታዩች አሁን ድጋፋችንን ለታሰሩት ወገኖቻችን ይቀጥላል በአካልም በመንፈስም ከ እንርሱው ጋር አብረን ነን ሲሉ ለማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ገልጸዋል ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 12 years ago on January 22, 2013
  • By:
  • Last Modified: January 22, 2013 @ 1:47 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar